መጋቢት 07/2016 ኢ/ቡ/ሻ/ባ፣ የኢትዮጵያ ቡና ሻይ ባለስልጣን የቡና ማሰልጠኛ ማዕከል በተለያዩ ጊዜያት ከ ...
Ethiopia rose its monthly coffee export to high-end markets
Ethiopia, the birth place of Arabica coffee rose its monthly coffee export amid ...
Director General of Development Cooperation for the Italian Ministry of Foreign Affairs visits Ethiopian Coffee Training Center
E.C.T.A March 11, 2024 Director General of Development Cooperation fo ...
የቀጥታ የቡና ግብይት ሥርዓትን በማጠናከር የአርሶ አደሩን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰራ ነው – ክቡር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
የካቲት 29/2016 ኢ∕ቡ∕ሻ∕ የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን የቀጥታ የቡና ግብይት&nbs ...
ኢትዮጵያ የቡና ምርትና ምርታማነቷን በማሳደግ በዓለም ገበያ የተሻለ ተወዳዳሪ ለመሆን የሚያግዛት የምርምር ማዕከል ግንባታ በቅርቡ ሊጀመር ነው።
ኢ∕ቡ∕ሻ∕ባለስልጣን ዲላ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን እን ...
የዓለም የሴቶች ቀን በኢትዮያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ሠራተኞችና አመራሮች ተከብሮ ዋለ
መጋቢት 28/2016ኢቢሻባበስራ እንቅስቃሴ የላቀ ክንውን ላሳዩና በነጥብ ደረጃ ላገኙ ሴት የባለስልጣኑ ሠራተኞችና አመራሮች ...
ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ ውድድር ለማካሄድ የሚስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ!!
ጥር 18/2016 ዓ.ም የባለልዩ ጣዕም ቡና ቅምሻ ውድድር/ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ በኢትዮጵያ ለማካሄድ የሚስችል የመግ ...
Ethiopia partners with JDE Peet’s and Enveritas to preserve access to EU coffee markets.
The Director General of the Ethiopian Coffee & Tea Authority (ECTA), Dr ...
በቡና ጥራት ማኔጅመንት ዙሪያ ስልጠና ተሰጠ!
(ጥር 2016 ዓ.ም፡ ኢ/ቡ/ሻ/ባ)፡- በኢትዮጵያ ቡና አልሚዎችና ላኪዎች ማህበር(ECGPEA)፣በዩናይትድ ስቴትስ የግብር ...
አውሮፓ ህብረት በቅርቡ ተግባራዊ ይደረጋል ባለው መመሪያ (EUDR) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሰጠ!
መድረኩ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማድረጉ የተለየ ያደርገዋል ተብሏል!! (ጥር 23/2016 ዓ. ...
በኢዩ ካፌ ፕሮጀክት አማካኝነት በተለያዩ የአገሪቱ ከተሞች በተመሳሳይ ሰዓት ለአምስት ቀናት ስልጠና ተሰጥቶ ተጠናቀቀ!!
ታህሳስ 22/2016 ዓ.ም ኢ/ቡ/ሻ/ባለስልጣን በኢ/ቡ/ ሻይ ባለስልጣን ኢዩ ካፌ ኘሮጀክት አ ...
አርሶ አደር ላኪዎች የገበያ ትስስር መፍጠር በሚችሉበት እና የመደራደር አቅማቸውን በሚያሳድጉበት ቴክኒክ ዙሪያ ጠቃሚ ስልጠና ተሰጠ!!
ታህሳስ 24∕2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን፤ አርሶ አደር ላኪዎች አለማቀፍ የቡና ገበያውን ...
የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ!!
ታህሳስ 10∕2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅት ጋር ከቅመማ ቅመም ጋር ...
የቻይና የመንግስትና የንግዱ ማህበረሰብ ቡድን ከኢትዮጵያ ቡና ላኪ ድርጅቶች እና ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመገናኘት በቡና ኬክስፖርት ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡
ታኅሳስ 08/2016 ውይይቱን ያስጀመሩት ክቡር ዶክተር አዱኛ ደበላ የኢትዮጵያ ቡና፣ ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሲሆ ...
EU አዲስ ባወጣው ህግና መመሪያ ዙሪያ ማብራሪያ ተሰጠ!!
በወቅቱ የማህበሩ የስራ ክንዉንም ላይ ውይይት ተካሂዷል!! ህዳር 20/2016 ዓ.ም አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ብሄ ...
ሚኒስቴር ዴኤታው የባለስልጣን መ/ቤቱን አጠቃላይ እንቅስቃሴ ጎበኙ!
ጥቅምት 09/2016 ዓ∙ምኢ/ቡ/ሻ/ባየኢፌዲሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታው ክቡር ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስ ...
በቡና ሙያ የሰለጠኑ የሞዛምቢክ ዜጎች ተመረቁ!!
ጥቅምት 09/2016 ዓ∙ምኢ/ቡ/ሻ/ባበባሬስታ በቅምሻ እንዲሁም በሌሎች መሰረታዊ የቡና ሙያዎች ላይ ስልጠናቸውን ሲከታተሉ የነ ...
የግብርና ሚኒስትሩ ባለስልጣን መ/ቤቱን ጎበኙ!! ከበላይ አመራሩ እና የማኔጅመንት አባላትም ጋር መክረዋል!!
ጥቅምት 07/2016 ዓ.ምኢ/ቡ/ሻ/ባለስልጣን ክቡር የኢፌዲሪ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ግርማ አመንቴ ዶ/ር በኢት ...
Adugna Debela (PhD)
Director General
በዚህ ውድድር ከፍተኛ በሆነባት አለማችን ከሁሉም በላይ በጋራ በመቆም፣ ቀድሞ በመገኘት፣ ያሉ ክፍተቶችን ፈጥኖ ተረድቶ ወደ መልካም አጋጣሚዎች በመለወጥ፣ የተሻሉ አማራጮችን ይዞ በመቅረብ እና ከምንም በላይ ደግሞ ከነባር የገበያ መዳረሻዎቻችን በተጨማሪ ከተለያዩ የአለም አገራት አዳዲስ የቡና ምርት ገዢዎችን ለመሳብና አገሪቱ በአለማቀፉ የቡና ገበያ ውስጥ ያላትን ድርሻ በማሳደግ እና በማስፋት «አሸናፊ መሆን ይቻላል»፡፡
ቅንጦት ለበዛበት ዓለማቀፉ ማህበረሰብ ጥራታቸው አስተማማኝ፣ ተወዳጅ እና ተመራጭ የሆኑ ቡናዎቻችንን በስፋት ማቅረብ ይጠበቅብናል፡፡ ያንን ማድረግ ከቻልን ብቻ ገበያውን መስበር፣ መቆጣጠር፣ ፉክክሩንም በበላይነት መምራት እንችላለን፡፡ ማድረግ ካልተቻለን ደግሞ የበዪ ተመልካች ከመሆን፣ ከኋላችን ያሉትንም ቀድመውን እንዲያልፉ መንገድ ከመልቀቅ የዘለለ አቅም አይኖረንም፡፡ በሂደትም ቀስ በቀስ ከገበያው የምንወጣበት አጋጣሚ ሰፊ ይሆናል፡፡
ቡናችንን በጥራት የማምረት እና የማዘጋጀት፣ በጥሬው ከመላክ በተጨማሪ ዕሴት በመጨመር ብቁ ተወዳዳሪ በመሆን ኢኮኖሚውን የሚያሳድግ የውጭ ምንዛሪ ማምጣት፣ የአምራቹንና የግብይት ተዋንያኑን ተጠቃሚነት ማረጋገጥም ከሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅ ተግባር ነው፡፡ በዚህ በኩል ቡናችንን የሚወክል ብራንድ አዘጋጅተን በተለያዩ አለማት እንዲመዘገብ እየተደረገ በመሆኑ ተጠቃሚነታችንን በማረጋገጥ በኩል ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል የሚል እምነት አለን፡፡ እንደቡናው ሁሉ ያሉንን እምቅ የቅመማ ቅመም እና ሻይ ሀብቶቻችን ለመጠቀም አበክረን መስራት ይጠበቅብናል፡፡
አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር
Ethiopian origin coffee type and its characteristics
Yirgacheffee
Internationally known and recognized as Yergachaffee Trade Brand Name. Highland grown coffee and Has intense flavour known as flora. Has fine acidity and rich body. Many rosters are attracted to its fine and flavour and are willing to pay a premium price for it.
Harar
Highland coffee and Medium sized beans with greenish-Yellow colour, Medium acidity and full body, and a distinctive mocha flavour. Internationally known and recognized as Harar Trade Brand Name and highest premium coffee in the world.
Sidama
Medium-sized bean, greenish-greyish in colour. Due to balanced tests and good flavour called sweet coffee, has fine acidity and good body. It is always blended for gourmet or speciality coffee
Jimma
Altitude heavy bodied cup with winy after taste can be prepared as wanted sun dried
Lekemti
Medium-to-bold bean and knoun for its fruity taste, has greenish brownish in color
with god acidity and body. there are many roasters who put his flavour in their blends,
but it can also sold as an original gourmet or special origin flavour
Tepi and Bebeka
low acidity but better body, there are commercially important which is used for special blend
Limmu
Spicy and winy flavour and attracts many rosters specially Europe and USA, has good acidity and body, Washed Limmu is one of premium coffee, medium sized bean and greenish bluish in colour mostly round in shape